seattle.gov logoSeattle

  • Services & Information
  • Elected Officials
  • Departments
  • Visiting Seattle
  • News
  • Back toSeattle.gov
  • Seattle.gov
    • Elected Officials
    • Services & Information
      • Animals and Pets
        • Animals and Pets 2
          • Animals and Pets3
      • Arts and Culture
      • Building and Construction
      • Business and Economic Development
      • City Administration
      • City Jobs
      • City Planning and Development
      • Court Services
      • Education, Schools and Learning
      • Environment and Sustainability
      • Grants and Funding
      • Housing, Health and Human Services
      • Neighborhood Services
      • Parks, Recreation and Attractions
      • Police, Fire and Public Safety
      • Streets, Parking and Transportation
      • Technology
      • Utilities
      • Volunteering and Participating
    • Departments
    • Boards & Commissions
    • Visiting Seattle
      • Points of Interest
    • Business in Seattle
    • Skip to main content

    News.seattle.gov

    News from the City of Seattle

    Categories

    የስራ መደብ መስፈርቶች ቢሮ የ 2026 የዝቅተኛ መነሻ ደመወዝ መጠንን አስታወቀ

    09/30/2025

    በአፋጣኝ የሚለቀቅ

    አድራሻ፡- Cynthia Santana/የኮሙኒኬሽን ስራ አስኪያጅ
    206-256-5219
    cynthia.santana@seattle.gov

    የስራ መደብ መስፈርቶች ቢሮ የ 2026 የዝቅተኛ መነሻ ደመወዝ መጠንን አስታወቀ

    Seattle, WA – (ሴፕቴምበር 30፣ 2025) –የስራ መደብ መስፈርቶች ቢሮ (OLS፣ Seattle Office of Labor Standards) ከጃንዋሪ 1፣ 2026 ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የሲያትል የመነሻ ደመዎዝ መጠን ላይ ጭማሪ መደረጉን አስታወቀ። ዓመታዊ የዝቅተኛ መነሻ ደመወዝ ጭማሪ በ Minimum Wage Ordinance (ዝቅተኛ መነሻ የደመወዝ መጠን) መሰረት የተደረገ ነው። የዝቅተኛ መነሻ ደመወዙ የሰራተኛውን የስደተኝነት ሁኔታ ከግምት ውስጥ ሳያስገባ ተፈጻሚ ይሆናል። የዝቅተኛ መነሻ ደመወዝ ጭማሪ በሲያትል ታኮማ ቤልቪው አካባቢ በሸማቾች ዋጋ መረጃ ጠቋሚ (CPI-W) ላይ ተመስርቶ ያለውን የዋጋ ግሽበት መጠን የሚያንጸባርቅ ይሆናል።

    ከጃንዋሪ 1፣ 2026 ጀምሮ፣ ሁሉም ትላልቅ እና አነስተኛ ንግዶች ለሰራተኞች በሰዓት $21.30 ይከፍላሉ።

    ዝቅተኛ መነሻ የደመወዝ መጠን በከተማው ገደብ ውስጥ ለሚሰሩ ሰራተኞች ዝቅተኛውን ደመወዝ ያስቀምጣል። የሲያትል ወቅታዊ የ2025 ዝቅተኛ ደመወዝ በሰዓት $20.76 ነው።

    OLS የ 2026 የስራ ደረጃዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን የያዘ የተሻሻለ የስራ ቦታ ፖስተር ለሁሉም በ Seattle የንግድ ፈቃድ ለሚሰሩ አካላት ይልካል። የስራ ቦታው ፖስተር ቅጂ በእንግሊዘኛ እና በ 33 ሌሎች ቋንቋዎች ተተርጉሞ በቅርቡ የሚገኝ ይሆናል። በ Seattle የሰራተኛ ደረጃዎች ላይ የቅርብ ጊዜ ዝማኔዎችን ለማግኘት ለ OLS ጋዜጣ በ OLS ድረገፅ ላይ ይመዝገቡ።  

    • እርዳታ ለአሰሪዎች፦ የ Seattle የመነሻ ደመዎዝ እና ሌሎች የስራ ደረጃዎችን በማክበር ረገድ ነጻና ግላዊ እገዛ ለማግኘት፣ ወደ 206-256-5297 ይደውሉ፣ በ business.laborstandards@seattle.gov ወይም እዚህ ጠቅ አድርገው ኦንላይን የመጠየቂያ ቅጽ ይሙሉ።
    • እርዳታ ለሰራተኞችና ለሕዝቡ፦ ጥያቄ ለመጠየቅ፣ ቅሬታ ለማቅረብ ወይም መረጃ ለመስጠት፣ በስልክ ቁጥር 206-256-5297 ይደውሉ፣ በ workers.laborstandards@seattle.gov ኢሜይል ይላኩ፣ ወይም የድረገጽ ቅጽ ለመሙላት እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

    ####

    Office of Labor Standards, Source: Labor Standards

    Filed Under: News Release, Office of Labor Standards Tagged With: Office of Labor Standards, Source: Labor Standards

    Copyright © 2026 · News Pro Theme on Genesis Framework · WordPress · Log in

    News.seattle.gov
    Entries (RSS)
    About Our Digital Properties
    Log in
    Title II: Americans with Disabilities Act
    Title VI: Civil Rights Act
    Privacy
    © 1995- 2026 City of Seattle